- This event has passed.
Crafting a Winning Business Plan for Startups Amharic Webinar

Join our expert-led webinar in Amharic, “Crafting a Winning Business Plan for Startups,” and learn how to build a solid foundation for your new business. In this interactive session, we’ll dive into the essential components of a business plan that attract lenders, guide decision-making, and set you up for long-term success. Whether at the idea stage or looking to expand, this webinar will provide the practical tools and insights you need to take your startup to the next level. After the presentation, there will be time for Q&A. Don’t miss this opportunity to turn your vision into a strategic, actionable plan!
በባለሞያ የሚሰጠው ስለቢዝነሰስ ፕላን ወይም የንግድ እቅድ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል ስልጠናላይ፣ ይሳተፉ እና ለአዲሱ ቢዝነስዎ ጠንካራ መሠረት ለመገንባት የሚያስፈልግዎትን መረጃ ያገኙ። በዚህ ዌብናር፣ አበዳሪዎችን የሚስብ፣ የውሳኔ አሰጣጥን የሚመራ እና እርስዎን ለረጅም ጊዜ ለስኬት የሚያዘጋጅዎትን የንግድ እቅድ አስፈላጊነት በጥልቀት እንመለከታለን። በሃሳብ ደረጃም ላይ ወይም ለማስፋት የሚፈልጉ ቢዝነሶች ይህ ዌቢናር ጅምርዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያስፈልጉዎትን ተግባራዊ መሳሪያዎችን እና ግንዛቤዎችን ይሰጥዎታል። ከአቅርቦቱ በኋላ፣ ለጥያቄዎችና መልሶች ጊዜ ይኖራል። ይህን እድል በመጠቀም የንግድ ራዕይዎን ወደ ስትራቴጂክ፣ ተግባራዊ ዕቅድ ለመቀየር ይሳተፉ!
ቦታዎን አሁን ይያዙ!