Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

የንግድ ክሬዲት መገንባት (Building Business Credit for Small Businesses – webinar in Amharic)

December 9, 2025 @ 12:00 pm - 1:00 pm

ከፍ ያለ የንግድ ክሬዲት ስኮር፡ ቁጥር ብቻ አይደለም፡፡ ለብዙ ጉዳዮች አስፈላጊ ነው፡- ለፋይናንስና ከባንክ ለመበደር፣ አከፋፋዮችና አቅራቢዎች ጋር ለመደራደር እናም የረጅም ጊዜ እድገትን ለማቀድ ይጠቅማል።

ጠቃሚነቱን በመረዳት የአሌክሳንድሪያ የኢኮኖሚ ልማት ፓርትነርሽፕ ስለ ንግድ ክሬዲት መገንባት በነጻ የዙም (Zoom) ፕሮግራም በአማርኛ አዘጋጅቷል። በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍ እታች ባለው ተመዝግበው ማክሰኞ ዲሴምበር 9 ከቀኑ 12 (Tuesday, December 9 at 12 pm) ተቀላቀሉን።

ምን ይማራሉ፡-
• የንግድ ክሬዲት ለምን እንደሚያስፈልግ እና እድገትዎ ላይ ያለው ተጽእኖዎች
• የንግድ ክሬዲት እንዴት መገንባት እንደሚችሉ መመሪያ
• የግል እና የንግድ ፋይናንስ መለየትን
• ክሬዲት ስኮርን መረዳት እንዲሁም ስለ ክሬዲት ሪፖርትና ሪፖርቲግ ኤጀንሲዎች
• ክሬዲቶን እንዴት እንደሚያሻሽሉ የተረጋገጡ ስልቶች

አዲስ ንግድ የጀመሩ ሆነ ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ለሚጥሩ በነጻ የዙም (Zoom) ፕሮግራም በአማርኛ ተመዝግበው ይሳተፉ።

Strong business credit is more than a number—it’s the foundation for securing financing, negotiating favorable terms with suppliers, and unlocking long-term growth.

Join us for an informative webinar, “Building Business Credit for Small Businesses,” and learn the practical steps to establish and strengthen your business credit profile.

What You’ll Learn:
• Why business credit matters and how it impacts your growth potential
• Step-by-step guidance for building credit from the ground up
• How to separate personal and business finances
• Understanding credit scores, reports, and key agencies
• Proven strategies to improve your credit and expand funding opportunities
Whether you’re launching a new venture or ready to take your business to the next level, this session will equip you with the knowledge and tools to build a strong financial foundation.

Details

Date:
December 9, 2025
Time:
12:00 pm - 1:00 pm
Website:
https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_6s7WGT9LQF6esEg5EIqG_A#/registration

Venue

Virtual

Organizer

AEDP
Email
info@alexandriaecon.org
View Organizer Website